ጓዳዊ ድጋፍ፣ እርጉዝ ሆነሽ ከኤች አይ ቪ ጋር ለምትኖሪ

ጓዳዊ ድጋፍ፣ እርጉዝ ሆነሽ ከኤች አይ ቪ ጋር ለምትኖሪ

ለማርገዝ እቅድ ያላቸው፣ ወይም በቅርብ ልጅ የወለዱና ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ የስሪ ፒ (3P) ድጋፍ ለመጠያቅ ቢፈልጉ በደታ ኣንቀበላቸዋለን። ድጋፍ ሰጪ ሴቶቹም በሙሉ ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ፣ እርግዝና እና ልጅ መውለድንም በራሳቸው ሕይወት ያሳለፉና የሚያውቁ ናቸው።

ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ሞልተሽ ከላክሽ በኋላ መልሰን እናገኝሻለን።

ድጋፍ ማግኘት እሻለሁ

Våra verksamheter